• ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ስነ-ባህሪ ላይ ያለው ተጽእኖ አለው? | Does social media have an impact on adolescents' behavior?

  • Jan 12 2024
  • Durée: 40 min
  • Podcast

ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ስነ-ባህሪ ላይ ያለው ተጽእኖ አለው? | Does social media have an impact on adolescents' behavior?

  • Résumé

  • በዚህ #ለአራዳ_ፖድካስት ክፍል የስነ ልቦና ባለሙያ ፣የአእምሮ ጤና አማካሪ እና አሰልጣኝ ቃልኪዳን ሀይሉን ጋብዘናል። የዲጂታል ሚዲያው እና የማህበራዊ ሚዲያው ወጣቶች ላይ ስለሚያስከትለው የስነባህሪ እና የአእምሮ ጤና ጉዳዮችን አውርተናል፡፡የማህበራዊ ሚዲያ  በጉርምስና ዕድሜ ክልል ላይ የሚገኙ ወጣቶችን ባህሪ እና የአዕምሮ ጤና ላይ ተጽእኖ የማሳደር አቅም እና ለወጣቶች የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ተገቢውን ትኩረት የመስጠትን አስፈላጊነትም ተወያይተናል፡፡


    In this episode of #LeAradaPodcast, we invited Kalkidan Hailu, a psychologist, mental health advisor, and trainer. We talked about behavioral and mental health issues related to adolescents' digital and how we can protect them from the negative impacts social media might have on young people.


    Hosted on Acast. See acast.com/privacy for more information.

    Voir plus Voir moins

Ce que les auditeurs disent de ማህበራዊ ሚዲያ በወጣቶች ስነ-ባህሪ ላይ ያለው ተጽእኖ አለው? | Does social media have an impact on adolescents' behavior?

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.