• ክፍል 21 - አንድ አሳ ነባሪ በሀንቡርግ ከተማ

  • Sep 22 2009
  • Durée: 15 min
  • Podcast

ክፍል 21 - አንድ አሳ ነባሪ በሀንቡርግ ከተማ

  • Résumé

  • በ Radio D ዝግጅት ክፍል ያለው አስቀያሚ ያየር ጠባይ ነው። ወደ ባህር አካባቢ የሚያስልክ የምርምር ትዕዛዝ በአሁን ሰዐት አስደሳች ነው። ፊሊፕና ፓውላ ወደ ሀንቡርግ ለዚሁ ጉዳይ ይሰደዳሉ። እዛም አንድ አሳ ነባሪ የወደቡ አፋፍ ላይ ሳይንጎራደድ አይቀርም። ፓውላ ፣ ፊሊፕና አይሀን ቀላል ጊዜ አይደለም የሚጠብቃቸው። በቢሮ ውስጥ ያለው ሙቀት የሚቻል አይደለም። ክፍሉ ደግሞ ማቀዝቀዛ እንኳን የለም። የፓውላ ወደ ባህር ወይም ውቅያኖስ ለመሄድ መመኘት ኮምፑን በትንሹም ቢሆን ያረካል። ጋዜጠኞቹ አሳ ነባሪ ወደታየበት የሀንቡርግ ወደብ መጓዝ አለባቸው። አሳ ነባሪ የተባለውን ያዩት የሰዎች ብዛት ሲታይ ሁለቱ ጋዜጠኞች ምንም ሊያመልጣቸው አይችልም። ይህ ለፕሮፌሰሩም ከባድ ነው። የ ተባዕት ፆታ አርቲክል የቀጥተኛ ተሳቢ መምንጠቀምበት ጊዜ፤ የቃሉ ማብቂያ እንዴት እንደሆነ ለማብራራት ፕሮፌሰሩ ብዙ መጣር አለበት። "kein" የሚለው አፍራሽ ቃል ከዋናው ቃል ጋር መዋኸድ አለበት።
    Voir plus Voir moins

Ce que les auditeurs disent de ክፍል 21 - አንድ አሳ ነባሪ በሀንቡርግ ከተማ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.