• ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ

  • Sep 22 2009
  • Durée: 15 min
  • Podcast

ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ

  • Résumé

  • ፊሊፕና ፓውላ ስለ አካባቢው አንድ ፍንጭ ለማግኘት ጉዞ ይጀምራል። እነሱም አዳዲስ የሚገርሙ ግኝቶች ያደርጋሉ፦ ሰርፈረኛ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ እና ግራ የሚያጋባ የጋዜጣ ፁሁፍ ትኩረታቸውን ያጠናክረዋል። ከስፍራው ትንሽ ራቅ ብሎ ሁለት ጋዜጠኞች ስለ አስገራሚው አሳ ነባሪ ያፈላልጋሉ። አንድ የባህር ተንሳፋፊ የሌለበት የሰርፍ ጣውላ ክፉ ነገር ሳይከሰት እንዳልቀረ ያመለክታል። በኋላም የሀምቡርግ ጋዜጣ ላይ የተባለውን አሳ ነባሪና የፊሊፕና የላውራን ፎቶ ያገኛሉ። ሁለቱም በፍርሀት ይመለከቱ ነበር። ግን ይሄ ሁላ እንዴት አንድ ላይ ትርጉም ሊሰጥ ይችላል? ቢያንስ ሰዋሰውን ስንመለከት ትርጉም የሚሰጡ ነገሮች አሉ። ይህ ምዕራፍ የበለጠ ትኩረት የሚሰጠው "sie" እና "er" ለሚሉት ተወላጠ ስሞች ነው። ከዚህ በፊት በነበረው ክፍል የተመለከትናቸውን አርቲክሎች ከዋናው ቃል ጋር መዛመድ ያስፈልጋል።
    Voir plus Voir moins

Ce que les auditeurs disent de ክፍል 22 – የተሰወረው የባህር ተንሳፋፊ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.