• ክፍል 24 - የ ሀንቡርግ ጋዜጣ

  • Sep 22 2009
  • Durée: 15 min
  • Podcast

ክፍል 24 - የ ሀንቡርግ ጋዜጣ

  • Résumé

  • ጉጉት ኡላሊያ ጋዜጠኞቹን ወደ ትክክለኛው መስመር ትመራቸዋለች። እነሱም የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች እጅ ሳይኖርበት እንደማይቀር ይደርሱበታል። ፊሊፕ የሚያደርገውም አስተያየት ፓውላ ትደነግጣለች። የሀንቡርግ ጋዜጣ አዘጋጆች አውቀው ባህር ዳር ታየ የተባለውን የአሳ ነባሪ ታሪክ ፈጥረው እንደፃፉ ፓውላ ፣ ፊሊፕና ኡላሊያ ይደርሱበታል። ይህንንም ያደረጉት የአንባቢያቸውን ቁጥር ለመጨመር ሲሉ ነው። በኋላም ፊሊፕና ፓውላ በሆነ በአንድ ቃል አጠቃቀም ይጣላሉ። ፊሊፕም ፓውላ እንድትረጋጋ ሲል የወደቡ እንኳን ደህና መጡ መቀበያ ጋር ይጋብዛታል። ፊሊፕ ለሚለው ነገር ተጠንቅቆ ቢሆን ኖሮ ፓውላን ባላስቆጣት ነበር። በተረፈ የሚነጠሉ ግሶችን እናያለን። አንዳንድ የግስ ተሳቢዎች የግሱን ትርጉም የበለጠ ያብራራሉ። አልፎ አልፎም ግሱን ከተሳቢው ነጥሎ በቅድመ ቃል መልክ እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ምዕራፉ ይመለከታል።
    Voir plus Voir moins

Ce que les auditeurs disent de ክፍል 24 - የ ሀንቡርግ ጋዜጣ

Moyenne des évaluations de clients

Évaluations – Cliquez sur les onglets pour changer la source des évaluations.