In Australia, January 26 is the national day, but the date is contentious. Many migrants who are new to Australia want to celebrate their new home, but it’s important to understand the full story behind the day. - ጃኑዋሪ 26 በሀገረ አውስትራሊያ ብሔራዊ ቀን ነው፣ አከራካሪነቱ ግና ቀጥሎ አለ። ለአውስትራሊያ አዲስ የሆኑ አያሌ ፍልሰተኞች የአዲሲቷን ሀገራቸውን ክብረ በዓል ማክበር ይሻሉ፤ ሆኖም ከቀኑ ጀርባ ያለውን ሙሉ ታሪክ መረዳት በጣሙን አስፈላጊ ነው።